ክቡራን የኢ-ሰርቪስ ተጠቃሚዎቻችን እንኳን ወደ አዲሱ የኢ-ሰርቪስ አገልግሎት መጠየቅያ እና መከታተያ ገፅ በሰላም መጡ ከየካቲት 03፣2017 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ የኢ-ሰርቪስ አገልግሎት በዚህ ገፅ ላይ መጠየቅ የሚቻል ሲሆን ከየካቲት 03፣2017 ዓ.ም በፊት ያመለከቱትን አገልግሎት ያለበትን ሁኔታ ለመከታተል ይህን ማስፈንጠርያ ይጫኑ፡፡

ተዝወትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

እነዚህ ከኢሰርቪስ ተጠቃሚዎቻችን የተጠየቁ የተወሰኑ ጥያቄዎች ናቸው